Топ-100
Back

ⓘ የፈጠራዎች ታሪክ. 300 ዓክልበ. ግድም፦ ዓረብ ብረት ሕንድ 432 ዓክልበ.፦ እሳት ጣይ ግሪክ 1900 ዓክልበ. ግድም፦ የፈተና ድንጋይ ሕንዱስ ሸለቆ ሥልጣኔ፤ ብርሌ ፊንቄ፣ የብረት ቀለጣ ሐቲ 200 ዓክልበ. ግድም፦ እርካብ በሕንድ፤ ወረቀት ቻይና 66 ..                                     

ⓘ የፈጠራዎች ታሪክ

 • 300 ዓክልበ. ግድም፦ ዓረብ ብረት ሕንድ
 • 432 ዓክልበ.፦ እሳት ጣይ ግሪክ
 • 1900 ዓክልበ. ግድም፦ የፈተና ድንጋይ ሕንዱስ ሸለቆ ሥልጣኔ፤ ብርሌ ፊንቄ፣ የብረት ቀለጣ ሐቲ
 • 200 ዓክልበ. ግድም፦ እርካብ በሕንድ፤ ወረቀት ቻይና
 • 660 ዓክልበ. ግድም፦ መሀለቅ ልድያ
 • 1520 ዓክልበ. ግድም፦ የውሃ ሰዓት ግብፅ
 • 2960 ዓክልበ. ግድም፦ መርከብ ግብጽ
 • 3125 ዓክልበ. ግድም፦ መኮትኮቻ፣ የኩል መኳያ፣ ናስ በግብፅ
 • 500 ዓክልበ. ግድም.፦ ሻማ ሮሜ
 • 2175 ዓክልበ. ግድም፦ ማረሻ በሱመር
 • 2350 ዓክልበ ግድም፦ ሐር ቻይና
 • 2395 ዓክልበ. ግድም፦ ሠረገላ በእስኩቴስ
 • 214 ዓክልበ.፦ ጠድከል ቻይና
                                     

1. ከክርስቶስ ልደት በኋላ

 • 896 ዓ.ም. ፦ የባሩድ ፍላጻ ቻይና
 • 950 ዓ.ም ግድም.፦ የነበልባል ጦር ቻይና
 • 134 ዓ.ም.፦ ጨው ባሩድ በቻይና
 • 664 ዓ.ም.፦ ግሪክ እሳት ግሪክ
 • 650 ዓ.ም. ግድም፤- የዕንጨት ማተሚያ ቻይና
 • 1016 ዓ.ም.፦ የወረቀት ገንዘብ ቻይና
 • 700 ዓም ግድም፦ ርችት ቻይና
 • 1120 ዓ.ም ግድም፦ የእጅ መድፍ ቻይና
 • 850 ዓም ግድም ፦ ባሩድ ቻይና
                                     

2. 18ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን

 • 1797 ዓ.ም.፦ ክብሪት
 • 1776 ዓ.ም.፦ የእንፋሎት ሠረገላ በዊልያም ሙርዶክ
 • 1797 ዓ.ም.፦ ማቀዝቀዣ በኦሊቨር ኤቫንስ
 • 1799 ዓ.ም.፦ የሃይድሮጅን ውስጣዊ ፈነዳ ኤንጂን
 • 1770 ዓ.ም.፦ ክትባት በኤድዋርድ ጄነር
 • 1796 ዓ.ም.፦ ባቡር በሪቻርድ ትሬቪሲክ
 • 1761 ዓ.ም.፦ የእንፋሎት ጋሪ በኒኮላ-ዦሴፍ ኩንዮ
                                     

3. 19ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን

1800ዎቹ

 • 1804 ዓ.ም.፦ ተግባራዊ የእንፋሎት ባቡር
 • 1808 ዓ.ም.፦ ኤሌክትሪክ ቴሌግራፍ በፍራንሲስ ሮናልድ

1810ዎቹ

 • 1818 ዓ.ም.፦ ፎቶግራፍ በኒሰፎር ኒየፕስ
 • 1818 ዓ.ም.፦ የሃይድሮጅን ውስጣዊ ፈነዳ ኤንጂን ጋሪ በሳሙኤል ብራውን

1820ዎቹ

 • 1827 ዓ.ም.፦ ሞርስ ኮድ በሳሙኤል ሞርስ
 • 1825 ዓ.ም.፦ ተግባራዊ ኤሌክትሪክ ቴሌግራፍ በባሮን ሺሊንግ
 • 1828 ዓ.ም.፦ ስፌት መኪና በጆሴፍ ማደርስበርገር
 • 1822 ዓ.ም.፦ ሳር መቁረጫ በኤድዊን ቢርድ በዲንግ
 • 1820 ዓ.ም.፦ የኤሌክትሪክ ሞቶር ተሽከርካሪ በአንዮስ የድሊክ

1850ዎቹ

 • 1854 ዓ.ም.፦ ፋክስ ማሽን
 • 1855 ዓ.ም. ግድም፦ ብስክሌት
 • 1855 ዓ.ም.፦ "ሂፖሞቢል" የሃይድሮጅን ጋዝ ጋሪ በኤትየን ለኗር

1860ዎቹ

 • 1868 ዓ.ም. - ስልክ በአሌክሳንደር ግራም በል
 • 1862 ዓ.ም.፦ የቤንዚን ኤንጂን ጋሪ በሲግፍሪድ ማርኩስ

1870ዎቹ

 • 1877 ዓ.ም.፦ "ቤንዝ ሞቶር-ጋሪ" ፣ መጀመርያው ተግባራዊ መኪና በካርል ቤንዝ
 • 1876 ዓ.ም.፦ መትረየስ
 • 1871 ዓ.ም.፦ መጀመርያ ተግባራዊ አምፑል በቶማስ ኤዲሶን

1880ዎቹ

 • 1880 ዓ.ም.፦ ሲኒማ ተንቀሳቃሽ ፊልም በሉዊ ለ ፕረንስ
 • 1889 ዓ.ም.፦ ራዲዮን
Free and no ads
no need to download or install

Pino - logical board game which is based on tactics and strategy. In general this is a remix of chess, checkers and corners. The game develops imagination, concentration, teaches how to solve tasks, plan their own actions and of course to think logically. It does not matter how much pieces you have, the main thing is how they are placement!

online intellectual game →