Топ-100
Back

ⓘ ሳይንስ የሚለው ቃል ከላቲን scientia የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ዕውቀት ማለት ነው። ሆኖም ግን በአሁኑ ዘመን ሳይንስ ማለት ዕውቀት ማለት አይደለም። ሳይንስ የዕውቀት ዘርፍ ነው እንጂ ሁሉ ዕውቀት ሳይንስ አይደለም። ፍልስፍና ለምሳሌ ሳይንስ አይደለም ም ..                                               

የአካባቢ ሳይንስ

                                               

ደረጀ ከበደ

ደረጀ ከበደ እውቅ የክርስቲያን ዘማሪ፡ የዘመራቸው መዝሙሮች አብዛኛዎቹ ከሕይወቱ ገጠመኝ ጋር የተያያዘ በመሆኑ ልዩ ያረገዋል ደረጀ ከበደ የመጀመሪያ ቋንቋው አማርኛ ቢሆንም በኦሮምኛም ዘምሮአል ። ደረጀ በተለይ በውብ ድምጸ ቅላጤው ሲዘምር የሰሚውን ጆሮና ልብ ያነቃቃል። ዝማሬዎቹ የአብዛኞችን ህይወት ለውጠዋል፥ አፅናንተዋል፥ አንፀዋል የክህደት ትምህርቶችን ገስፀዋል በኢትዮጵያ የፕሮቴስታንት አማኞች ዘንድ በመንግስታት ለተጎዱ ህዝቦች መብት መቆም መቃወም የሚያስገፋና መጥፎ ስሞችን የሚያሰጥ ሲሆን ዶ/ደረጀ ከበደ ግን በዝማሬዎቹም በዩትዩብ የምስል ቪዲዮ ኢሰብዐዊነትን ማጋለጡ ለየት ከማድረጉም በልይ ከብዙ ታዋቂ የፕሮቴስታንት አባቶች ጋርም ያመሳስለዋል። ዶ/ር ደረጀ ከበደ የመጀመሪያ ዲግሪውን በአግሮ ኢኮኖሚክስ - በክርስቲያን ትምርህት የማስተርስ ዲግሪ -በ አዲክሽን ስተዲስ የማስተርስ ዲግሪ እና በሄልዝ ሳይንስ በዶክትሬት ተመርቆ እየሠራ ይገኛል።

                                               

ጠቅላይ ብሄረ

ጠቅላይ ብሄረ ተዛማጅ ባህላዊ አመጣጣቸውን መሠረት በማድረግ የተለያዩ ብሄረችን በአንድነት ለመቧደን የሚያገለግል ቃል ነው ፡፡ ጂኦግራፊያዊ ፣ ቋንቋዊ ፣ ሃይማኖታዊ ወይም" የዘር” መመሳሰሎች ብዙውን ጊዜ ለብቻ ወይም ድንበር ድንበሮችን ለመሳል ያገለግላሉ ፡፡ በዋናነት በማኅበራዊ ሳይንስ ውስጥ ከመሠረታዊው የብሔር ደረጃ "በላይ" ላለው ለተለየ መዋቅራዊ ምድብ መደበኛ ስያሜ ሆኖ ያገለግላል ፡፡ እሱ ብዙውን ጊዜ ከተፈጥሮአዊነት ጋር ተመሳሳይ ነው ፣ ተመሳሳይ ቴክኒካዊ ቃል በትክክል ተቃራኒ ትርጉም ካለው ፣ እንዲሁም የተለየ የመዋቅር ምድብ እየሰየመ ፣ ግን በጎሳ ደረጃ" ስር” ካለው። ሁለቱም ቃላት በብሔረሰብ ጥናቶች ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉት በመሰረታዊ የብሄር ማንነት እና" ከፍ” ወይም" በታች” ደረጃዎች ተብለው የሚመደቡ የተለያዩ ተዛማጅ ክስተቶች መካከል መዋቅራዊ እና ተግባራዊ ግንኙነቶችን ለመግለጽ ነው ፡፡

                                               

አለባቸው ሽታ ባይነስ

21ኛው የቢቡኝ ዋና አስተዳዳሪ ናቸው። በዘመነ አብይ አህመድ ጥቅምት 28 ቀን 2011 አ.ም ተሾሙ ። በአብይ ዘመን የወረዳዋ የመጀመሪያ አስተዳዳሪ ሆነዋል። በእግርጥ ከህወሃታዊ አስተሳሰብ የተላቀቅንበት ዘመን በመሆኑ እንጅ በኢህአዴግ ዘመን 7ኛው አስተዳዳሪም ጭምር ናቸው። ወረዳዋ ከተመሰረተችበት 1950ዎቹ ጀምሮ የወረዳዋ አራተኛው ትውልድ መሪ ሆነው በመመረጣቸው እድለኛ ሰው ናቸው።. አቶ አለባቸው ሽታ ባይነስ በቢቡኝ ወረዳ አስተዳደር ድጎ ቃንጣ ቀበሌ ልዩ ስሙ ድጎ ማርያም በተባለው ክቡር መንደር ጥቅምት 23 ቀን 1979 ዓ.ም ከአባታቸው ቄስ ሽታ ባይነስ አለምነህ ትርፌ ከእናታቸው ከወ/ሮ አዋግ መኮንን አለሙ 7ኛ ልጅ ሆነው ተወለዱ። 7ኛ ልጅ በመሆናቸውም የወረዳዋ 7ኛ መሪ በመሆን ተመርጠዋል።. እድሜያቸው እንደደረሰ በ1988 ዓ.ም በወረዳዋ ላይ በ1955 ዓ.ም በተመሰረተው አለማየሁ በዛብህ የመጀመሪያ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ት/ቤት) የአንደኛ ክፍል ትምህርታቸውን ጀመሩ። በ1995 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በዚሁ ት/ቤ ...

                                               

ቱሪክሽ

ቱርክኛ ከቱርኪክ ቋንቋዎች በስፋት የሚነገር ሲሆን ከ 70 እስከ 80 ሚሊዮን የሚደርሱ ተናጋሪዎች በብዛት በቱርክ ውስጥ ይገኛሉ ፡፡ ከትውልድ አገሯ ውጭ በጀርመን ፣ በኦስትሪያ ፣ በቡልጋሪያ ፣ በሰሜን መቄዶንያ ፣ በሰሜን ቆጵሮስ ፣ በግሪክ ፣ በካውካሰስ እና በሌሎች የአውሮፓ እና መካከለኛው እስያ ተናጋሪዎች መካከል አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ተናጋሪዎች ይገኛሉ ፡፡ ምንም እንኳን ቱርክ አባል ሀገር ባትሆንም ቆጵሮስ የአውሮፓ ህብረት ቱርክኛን በይፋ ቋንቋ እንዲጨምር ጠየቀች ፡፡ ወደ ምዕራብ የኦቶማን የቱርክ ተጽዕኖ - የኦቶማን ኢምፓየር አስተዳደራዊ እና ሥነ-ጽሑፍ ቋንቋ ሆኖ የሚያገለግል የተለያዩ የቱርክ ቋንቋዎች የኦቶማን ግዛት ሲስፋፋ ተሰራጨ ፡፡ እ.ኤ.አ በ 1928 በቱርክ ሪፐብሊክ የመጀመሪያ ዓመታት የአታርክክ ማሻሻያዎች አንዱ እንደመሆኑ የኦቶማን የቱርክ ፊደል በላቲን ፊደል ተተካ ፡፡ የቱርክ ቋንቋ የተለዩ ባህሪዎች አናባቢ ስምምነት እና ሰፋ ያለ ማጎልበት ናቸው። የቱርክኛ መሠረታዊ የቃላት ቅደም ተከተል ርዕሰ-ጉዳይ-ግስ ነ ...

                                               

ማይኮባክቴሪየም ቱበርክሎሲስ

ሳይንስ
                                     

ⓘ ሳይንስ

ሳይንስ የሚለው ቃል ከላቲን scientia የመጣ ሲሆን ትርጉሙም "ዕውቀት" ማለት ነው። ሆኖም ግን በአሁኑ ዘመን ሳይንስ ማለት ዕውቀት ማለት አይደለም። ሳይንስ የዕውቀት ዘርፍ ነው እንጂ ሁሉ ዕውቀት ሳይንስ አይደለም። ፍልስፍና ለምሳሌ ሳይንስ አይደለም ምንም እንኳ ዕውቀት ቢሆንም። ሂሳብ ለምሳሌ ሳይንስ አይደለም ዕውቀት ይሁን እንጂ።

ሳይንስ ማለት በተግባር ሊፈተኑ በሚችሉ ማብራሪያዎችና እንዲሁም ትንቢቶች መንገድ እውቀትን የሚገነባ እና የሚያደራጅ መዋቅር ነው። "ሊፈተን የሚችል" ሲባል እውነትነቱ ሊረጋገጥ የሚችል ማለት ሳይሆን ውሸት አለመሆኑ ሊረጋገጥ የሚችል ማለት ነው። በሁለቱ መካከል ከፍተኛ ልዩነት አለ፣ ሳይንስን ከሃይማኖትና ከሌሎች የዕውቀት ዘርፎች የሚለየው ይህ ወሳኝ ልዩነት ነው።

ሳይንስ ባጠቃላይ መልኩ የሳይንሳዊ ዘዴ ተብሎ የሚታወቀውን የምርምር መንገድ ይከተላል። መንገዱ በራሱ ገጽ ላይ የተብራራ ስለሆነ እዚህ ላይ መመለስ አያስፈልግም።

ሲውዶ-ሳይንስ ወይም ሐሣዊ ሳይንስ በተቀራኒ የተመሠረተው በ "እኩያ ግፊት" ንቀት ይሉኝታ እና ከቡድን ውግዘት ላይ ነው እንጂ በሳይንሳዊ ዘዴ ላይ በተለይም የሙከራ ውጤት በጭራሽ በቅንነት በማስረዳት ላይ አይሆንም። ባለፈው ክፍለዘመን ለፖለቲካ ብለው ለዚህ አይነት ሐሣዊ ሳይንስ ገንዘብ ያወጡት መንግሥታት ለምሳሌ ናዚ ጀርመን እና የሶቪዬት ሕብረት እንደ ነበሩ ተባለ፤ አሁንም ቢሆን ብዙ ሐሣዊ ዜና ስለ ፖለቲካ ሲወጣ ነው በተባለበት ወቅት እንኖራለን። የአንዱ መንግሥት "ሳይንስ" ለሌላው "ሲውዶ-ሳይንስ" ሊሆን ይችላል፤ ለምሳሌ የቱርክ ሙስታፋ ኬማል አታቱርክ መንግሥት ከ1928-1930 ዓም የፀሐይ ቋንቋ ሃልዮን ይደግፍ ነበር።

Free and no ads
no need to download or install

Pino - logical board game which is based on tactics and strategy. In general this is a remix of chess, checkers and corners. The game develops imagination, concentration, teaches how to solve tasks, plan their own actions and of course to think logically. It does not matter how much pieces you have, the main thing is how they are placement!

online intellectual game →