Топ-100

ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 28                                               

1944

1944 አመተ ምኅረት ጥር ፲፫ ቀን - ለአዲስ አበባ ሕዝብ የውሃ አገልግሎት የሚሰጠው የገፈርሳ ግድብ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ተመረቀ። ታኅሣሥ ፪ ቀን - የአንበሳ አውቶቡስ ህጋዊ ሰውነት በማግኘት በአክሲዮን ከተቋቋመ በኋላ አረንጓዴና ቢጫ የተቀቡ ፲ አውቶቡሶችን ይዞ ሥራ ጀመረ፤ እነዚህም አውቶቡሶች በከተማዋ አራት መስመሮች ላይ ብቻ የተሰማሩ ነበሩ። ሐምሌ ፲፱ ቀን - የግብጽ ንጉሥ ፋሩ ...

                                               

1945

1945 አመተ ምኅረት ግንቦት 25 ቀን - 2 ኤልሳቤጥ የእንግሊዝ ንግሥት ሆነው ዘውድ ተጫኑ። ጥቅምት 22 ቀን - አመሪካ መጀመርያ ሃይድሮጀን ቦምብ ፈተና በሰላማዊ ውቅያኖስ ላይ አደረገ። መስከረም 8 ቀን - የሶቭየት ኅብረት ለጃፓን ዕጩነት በተመድ ውስጥ እምቢ አለች። ግንቦት 3 ቀን - አውሎ ንፋስ በቴክሳስ 114 ሰዎች ገደለ። ነሐሴ 2 ቀን - የሶቭየት ኅብረት ደግሞ ሃይድሮጀን ቦም ...

                                               

1946

1946 አመተ ምኅረት ነሐሴ ፳፰ ቀን - የቻይና ኃያላት የደቡብ ኮርያ ደሴቶችን በቦምብ ደበደቡ። ኅዳር ፯ ቀን - ንጉሥ ሁሴን የዮርዳኖስ ንግሥ ስርዓታቸው ተከናወነ። ኅዳር ፳፩ ቀን - በኡጋንዳ የቡጋንዳ ንጉሥ ዳግማዊ ኤድዋርድ ሙቴሳ በአገሪቱ የብሪታንያ አስተዳደሪ ‘ሰር አንድሩው ኮሄን’ ተሽረው በስደት ወደለንደን ሄዱ። ጥቅምት ፴ ቀን - በደቡብ ምሥራቅ እስያ የምትገኘው የፈረንሳይ ቅ ...

                                               

1947

                                               

1948

                                               

1949

                                               

1950

                                               

1951

1951 አመተ ምኅረት መስከረም 22 ቀን - ጊኔ ከፈረንሣይ ነጻ ወጣ። ኅዳር 16 ቀን - ፈረንሳያዊ ሱዳን ዛሬ ማሊ በፈረንሳያዊ ማሕበረሠብ ውስጥ ራስ-ገዥ ሁኔታ አገኝታለች። ሰኔ 21 ቀን - የቅብጥ ቤተ ክርስቲያን አቡና 6ኛ ቂርሎስ ለኢትዮጵያ የራሱን አቡነ እንዲኖሩት ፈቀዱለት። መጋቢት 26 ቀን - ማሊ ከሴኔጋል ጋር አንድላይ የማሊ ፌደሬሽን ሆኑ።

                                               

1952

1952 አመተ ምኅረት ሐምሌ 25 ቀን - ቤኒን ከፈረንሳይ ነጻነት አገኘ። ነሐሴ 1 ቀን - ኮት ዲቯር ነጻነት ከፈረንሣይ አገኘ። ሚያዝያ 19 ቀን - ቶጎ ነጻነቱን ከፈረንሣይ አዋጀ። ነሐሴ 5 ቀን - ቻድ ከፈረንሣይ ነጻነቱን አገኘ። ሐምሌ 27 ቀን - ኒጄር ከፈረንሳይ ነጻነት አገኘ። ሰኔ 13 ቀን - የማሊ ፌዴሬሽን ዛሬ ማሊና ሴኔጋል ከፈረንሣይ ነጻነቱን አገኘ። ታኅሣሥ 22 ቀን - ካ ...

                                               

1953

1953 አመተ ምኅረት መስከረም 4 ቀን - ኦፐክ የዘይት አስወጪ አገሮች ድርጅት በኢራን፣ ኢራቅ፣ ኩወይት፣ ሳዑዲ አረቢያና ቬኔዝዌላ መካከል ተመሠረተ። መስከረም 12 ቀን - ቀድሞ "የፈረንሣይ ሱዳን" የተባለው ቅኝ አገር የማሊ ሬፑብሊክ ተብሎ ነጻነቱን አዋጀ። መስከረም 21 ቀን - ናይጄሪያ ነጻነቱን ከእንግሊዝ አገኘ። ኅዳር 19 ቀን - ሞሪታኒያ ነጻነቱን ከፈረንሣይ አገኘ።

                                               

1954

1954 አመተ ምኅረት ሰኔ 28 ቀን - አልጄሪያ ከፈረንሣይ ነጻነቱን አገኘ። ነሐሴ 17 ቀን - መጀመርያ በአሜሪካና በአውሮጳ መካከል የተደረገው ቴሌቪዥን ግንኙነት። ሐምሌ 30 ቀን - ጃማይካ ነጻነቱን ከእንግሊዝ አገኘ። ሰኔ 24 ቀን - ሩዋንዳና ቡሩንዲ ከበልጅግ ነጻነታቸውን አገኙ።

                                               

1955

1955 አመተ ምኅረት ግንቦት 17 - የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት OAU በአዲስ አበባ ተመሠረተ። ነሐሴ 22 - ዶ/ር ማርቲን ሉጠር ኪንግ "እኔ ሕልም አለኝ" ያለበትን ለሰላማዊ ሰልፍ አናገረ። መስከረም 29 - ዑጋንዳ ከእንግሊዝ ነጻነት አገኘ።

                                               

1956

                                               

1957

1957 አመተ ምኅረት ጥቅምት 14 ቀን - ዛምቢያ ቀድሞ ስሜን ሮዲዚያ ነጻነት ከእንግሊዝ አገኘ። የካቲት 11 ቀን - ጋምቢያ ነጻነት ከእንግሊዝ አገኘ። የእንግሊዝ ቅኝ ግዛት በቿናላንድ አሁን ቦትስዋና መቀመጫ ከማፈኪንግ ወደ ጋቦሮኔስ አሁን ጋቦሮኔ ተዛወረ። አዲስ አበባ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን ስብሰባ ሥፍራው ነበረች። 1950ዎቹ: 1950 1951 1952 1953 1954 ...

                                               

1961

1961 አመተ ምኅረት ጥቅምት 2 ቀን - ኢኳቶሪያል ጊኔ ነጻነት ከእስፓንያ አገኘ። ሐምሌ ፲፯ ቀን - አፖሎ 11 ጠረፈኞቹን ኒል አርምስትሮንግን፣ ኤድዊን በድ ኦልድሪንን እና ማይክል ኮሊንስን ይዛ ሰላማዊ ውቅያኖስ ላይ አረፈች። ሐምሌ ፯ ቀን - የዩናይተድ ስቴትስ መንግሥት የ $500, $1.000, $5.000 እና $10.000 ድፍኖች ሰርዞ ከአገልግሎት ውጭ አደረጋቸው። ሐምሌ ፲፫ ቀን ...

                                               

1966

1966 አመተ ምኅረት ጳጉሜ 3 ቀን - ፕሬዚዳንት ፎርድ ለቀዳሚው ኒክሰን ሙሉ ይቅርታ ሰጠው። በአይዳሆ የሞቶር ቢስክሌት ድፍረተኛ ኢቨል ክኒቨል ገደል ለመዝለል ሙከራ አልተከናወነም። መስከረም 14 ቀን - ጊኔ-ቢሳው ነጻነቱን ከፖርቱጋል አዋጀ። ጳጉሜ 5 ቀን - ጊኔ-ቢሳው ነጻነቱን ከፖርቱጋል አገኘ። ሐምሌ 13 ቀን - የቱርክ ሥራዊት ወደ ስሜን ቆጵሮስ ወረሩ። ሚያዝያ 19 ቀን - አንዳ ...

                                               

1967

1967 አመተ ምኅረት ሚያዝያ 9 ቀን - የፕኖም ፔን ውድቀት፣ የክመር ሩዥ ኰሙኒስት ሃያላት መላውን ካምቦዲያ ያዙ። ነሐሴ 15 ቀን - የኩባ ሃያላት ደቡብ አፍሪካን ለማቃወም ወደ አንጎላ ጦርነት ገቡ። ኅዳር 15 ቀን - የ "ድንቅ ነሽ" አጽም በአፋር ክልል ውስጥ ተገኘ። ሚያዝያ 22 ቀን - የሳይጎን ውድቀት፣ የስሜን ቬትናም ኰሙኒስት ሃያላት መላውን ደቡብ ይዘው የቬትናም ጦርነት ተጨረ ...

                                               

1971

1971 አመተ ምኅረት ሐምሌ ፱ - ሳዳም ሁሴን የኢራቅ ፕሬዚደንት ሆኑ። መጋቢት ፲፯ - አንዋር ሳዳት እና ምናኽም ቤጊን በአሜሪካ ርዕሰ ከተማ ዋሺንግተን ዲሲ ላይ የሰላም ውል ተፈራረሙ። ጳጉሜ ፭ - ሆዜ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ 2ኛው የአንጎላ ፕሬዝዳንት ሆኑ። ሚያዝያ ፮ - ኢዲ አሚን ከተገለበጠ በኋላ ዩሱፍ ሉሌ የዩጋንዳ አዲስ ፕሬዚደንት በመኾን ቃለ መሀላቸውን ፈጸሙ። መስከረም ፯ - ...

                                               

1981

ግንቦት ፭ ቀን - በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ፣ የቲያናማን አደባባይ ላይ በተማሪዎች የተመራ የረሀብ አድማ ተጀመረ። ነሐሴ 19 ቀን - ቮየጀር የተባለ ሰው ሰራሽ መንኮራኩር በኔፕቱን ፈለክ አለፈ። ኅዳር ፮ ቀን - የፍልስጥኤም ብሔራዊ ሸንጎ ሉዐላዊ ነጻ የፍልስጥኤም ግዛት አወጀ። ኅዳር ፳፫ ቀን - በፓኪስታን የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስቴር ቤናዚር ቡቶ የቃለ መሀላ ስነሥርዐት አከናውና ...

                                               

1991

1991 አመተ ምኅረት ኅዳር ፳፯ - በቬኔዙዌላ አገር ወታደራዊው መኮንን ሁጎ ሻቬዝ ፍሪያስ በፕሬዚደንትነት ተመረጠ። ኅዳር ፬ - የአሜሪካው ፕሬዚደንት ቢል ክሊንተን በአመንዝረኛነት ፖላ ጆንስ በተባለች ሴት ተከሰው ለአራት ዓመታት ከተከራከሩ በኋላ ጥፋተኛነታቸውን ሳያምኑ ስምንት መቶ ኃምሳ ሺህ በመክፈል ክርክሩን አዘጉ። ሚያዝያ ፩ - የኒጄር ፕሬዚደንት ኢብራሂም ባሬ ማይናሳራ በአገሪቱ ...

                                               

1995

1995 አመተ ምኅረት ኅዳር 12 ቀን - "የሰሜን አትላንቲክ ስምምነት ድርጅት" ኔቶ - NATO ሰባት የቀድሞው የ "ምሥራቃዊ ኃይል" አባላት አገሮችን ለድርጅቱ አባልነት ጋበዛቸው። የተጋበዙት አገሮች፦ ቡልጋሪያ፣ ኤስቶኒያ፣ላትቪያ፣ ሊቱዌኒያ፣ ሩማንያ፣ ስሎቫኪያ እና ስሎቬኒያ ናቸው። ነሐሴ 19 ቀን - 52 ሰዎች በሙምባይ ህንደኬ በእስላም ታጣቂዎች ቦምብ ተገደሉ። ኅዳር 6 ቀን - በቻይ ...

                                               

1998

1998 አመተ ምኅረት መስከረም 27 ቀን - የፓላው ዋና ከተማ ከኮሮር ወደ መለከዖክ ተዛወረ። ኅዳር 13 ቀን - በጀርመን ፌዴራላዊ ሪፑብሊክ፣ አንጌላ መርክል የአገሪቷ የመጀመሪያዋ ሴት ርዕሰ መንግሥት Chancellor በመሆን የመሀላ ስርዐት ፈጽመው ሥልጣን ተቀበሉ። መስከረም 18 ቀን - በሶማሊላንድ የምክር ቤት ምርጫ ተደርጎ የኡዱብ ፓርቲ አሸነፈ። መጋቢት 17 ቀን - የምየንማ መንግ ...

                                               

2000

2000 አመተ ምኅረት ጥቅምት ፳፮ ቀን - የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ የመጀመሪያዋ የጠረፍ መንኲራኩር በጨረቃ ዙሪያ መንሳፈፏን ጀመረች። ሐምሌ 17 ቀን - የአሜሪካ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ፕሬዚደንታዊ ዕጩ ባራክ ኦባማ ከሁለት መቶ ሺህ በላይ የሆኑ ሰዎች በተሰበሰቡበት የበርሊን መናፈሻ ላይ ንግግር አደረጉ። በዚህ ንግግር ላይ ለአውሮፓውያን እና አሜሪካኖች በበፊተኛው ትውልድ በአንድነት ኮሙኒዝምን ...

                                               

2002

፳፻፪ ዓመተ ምሕረት በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ማርቆስ ሲሆን ዓመቱ ባለ ፫፻፷፭ ቀናት ዓመት ነው። ከመስከረም እስከ ነሐሴ ያሉት አሥራ ሁለቱ ወራት እያንዳንዳቸው ሠላሳ ቀናት ሲኖሩዋቸው አሥራ ሦሥተኛው የጳጉሜ ወር ደግሞ ፭ ቀናት አሉት።

                                               

2003

፳፻፫ ዓመተ ምሕረት በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሉቃስ ሲሆን ዓመቱ ባለ ፫፻፷፮ ቀናት ዓመት ነው። ከመስከረም እስከ ነሐሴ ያሉት አሥራ ሁለቱ ወራት እያንዳንዳቸው ሠላሳ ቀናት ሲኖሩዋቸው አሥራ ሦሥተኛው የጳጉሜ ወር ደግሞ በዚህ ዓመት ስድስት ቀናት አሉት።

                                               

2007

፳፻፯ ዓመተ ምሕረት በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሉቃስ ሲሆን ዓመቱ ባለ ፫፻፷፮ ቀናት ዓመት ነው። ከመስከረም እስከ ነሐሴ ያሉት አሥራ ሁለቱ ወራት እያንዳንዳቸው ሠላሳ ቀናት ሲኖሩዋቸው አሥራ ሦሥተኛው የጳጉሜ ወር ደግሞ በዚህ ዓመት ስድስት ቀናት አሉት።

                                               

ዓክልበ.

ዓክልበ. ወይም ክ.በ. ወይም ቅ.ል.ክ. ማለት ከ1ኛው ዓመተ ምሕረት አስቀድሞ የነበሩት ዓመቶች የመቆጠሪያ ዘዴ ነው። 1 ዓ.ም. የዓመተ ምህረት መጀመርያ ዓመት እንዲሆን የወሰነው መኖኩሴ አኒያኖስ እስክንድራዊ ተባለ። የፈረንጅ አቆጣጠር ግን የአኒያኖስን ሳይሆን የሌላውን መነኮሴ የዲዮኒሲዮስ ኤክሲጉዎስ ቁጠራ በመከተሉ፣ ዓመቱ 1 እ.ኤ.አ. ከዚያው 8 ዓመታት በፊት ወይም በ8 ዓክልበ. ይ ...

                                               

፳፻፬

፳፻፬ ዓመተ ምሕረት በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ዮሐንስ ሲሆን ዓመቱ ባለ ፫፻፷፭ ቀናት ዓመት ነው። ከመስከረም እስከ ነሐሴ ያሉት አሥራ ሁለቱ ወራት እያንዳንዳቸው ሠላሳ ቀናት ሲኖሩዋቸው አሥራ ሦሥተኛው የጳጉሜ ወር ደግሞ ፭ ቀናት አሉት።

                                               

የቀን መቁጠሪያ

የቀን መቁጠሪያ ወይም ካሌንዳር ማለት አንድ ድርጊት የተፈጸመበት ቀን፣ ወር ወይም አመት ወዘተ. በቅደም-ተከተል ለማወቅ የሚጠቀም ዘዴ ነው። እንዱሁም ወደፊት ለሚሆኑ ድርጊቶች ለመዘጋጀት ወይም ለማቀድ የሚጠቀም መሣርያ ነው። በታሪክ ላይ እንደ ባሕሎቹ ልዩነት ብዙ ልዩ ዘዴዎችና ለውጦች ተፈጽመዋል። የዓመትና የወሮች አከፋፈል ባጠቃላይ በፀሐይ ወይንም በጨረቃ ረገዶች በጠፈር ውስጥ ከመሬት ...

                                               

ባህረ ሀሳብ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተውሃዶ ቤ/ክ በብቸኝነት ከምትታወቅባቸው ኣንዱ የራስዋ የሆነ የዘመን ኣቆጣጠር ወይም ባሕረ ሐሳብ መኖርዋ ነው። ይህውም ከዓለም የተለየች እንድትሆን ኣስችሏታል። ይህም ባሕረ ሐሳብ ለድሜጥሮስ በገለጸለት መሰረት በየጊዜው በተነሱ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ ቆይቷዋል። በኣሁኑ ወቅት ዘመኑ የመረጃ ዘመን በመሆኑና ሊቃውንቱ ሳያልፉ ቴክኖሎጂውን በመ ...

                                               

መጋቢት

መጋቢት የወር ስም ሆኖ በየካቲት ወር እና በሚያዝያ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሰባተኛው የወር ስም ነው። "መጋቢት" ከግዕዙ ግስ "መገበ" ከሚለው ቃል የተባዛ ነው። አለቃ ደስታ ተክለ ወልድ የመጋቢትን ትርጉም እንደዚህ አስቀምጠውታል፦ "የወር ስም፤ ፯ኛ ወር። ይኸውም ጌታ በጸሎተ ኀሙስ ለሐዋርያት ሥጋውንና ደሙን መመገቡንና ዐርብ በሠርክ ዲያብሎስ ...

                                               

ግንቦት

ግንቦት የወር ስም ሆኖ በሚያዝያ ወር እና በሰኔ ወር መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ዘጠነኛው የወር ስም ነው። "ግንቦት" ከግዕዙ "ግንባት" ከሚለው ቃል የተባዛ ነው። የግንቦት ወር የክረምት ጎረቤት ቢሆንም ሙቀታማ፣ ደረቃማ እና ዝንብ የሚበዛበት ወር ነው። በዚህም ጸባዩ ብዙ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን አፍርቷል። አባቶች "በግንቦት አንድ ዋንጫ ወተት" ይላሉ። ...

                                               

ሐምሌ ፩

፲፱፻፵፪ ዓ/ም የአሜሪካ ሕብረት ፕሬዚደንት ሃሪ ኤስ ትሩማን በኮርያ ጦርነት ላይ ለተሠማራው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ማሕበር ሠራዊት ጠቅላይ አዛዥ ብለው ጄነራል ዳግላስ ማካርተርን ሰየሙ። በጦርነቱ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላትም በ ማሕበሩ ስር ተሳትፈዋል። ፲፱፻፶፰ ዓ/ም የቡሩንዲው ንጉሥ ምዋምቡትሳ ፬ኛ ባንጊሪሴንግ በልጃቸው በልዑል ቻርልስ ንዲዚ ተገለበጡ። ፲፱፻፸፰ ዓ/ም የቀድሞው ...

                                               

ሐምሌ ፪

፲፭፻፴፫ ዓ/ም - ኢትዮጵያን የወረረውን ግራኝ መሐመድን ለመከላከል የዘመተውን የ|ብርቱጋል ሠራዊት የመራው ኤስቴቫዎ ዳጋማ ወንድሙን ክሪስቶቫዎ ዳጋማ ን ከአራት መቶ ወታደሮችና መቶ ሃምሳ ባሪያዎች ጋር ትቶ ከምጽዋ ወደብ ወደአገሩ ተጓዘ። ፲፱፻፴፱ ዓ/ም - የእንግሊዝ ልዕልት፣ አሁን ዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ እና የሌፍተናንት አሁን የኤዲንበራ መስፍን ልዑል ፊሊፕ የጋብቻ እጭት ይፋ ተደ ...

                                               

ሐምሌ ፫

ሐምሌ ፫ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፫ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፰ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፷፫ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፷፪ ቀናት ይቀራሉ።

                                               

ሐምሌ ፬

ሐምሌ ፬ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፬ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፷፪ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፷፩ ቀናት ይቀራሉ።

                                               

ሐምሌ ፭

ሐምሌ ፭ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፭ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፲ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፷፩ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፷ ቀናት ይቀራሉ።

                                               

ሐምሌ ፮

ሐምሌ ፮ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፮ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፲፩ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፷ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፶፱ቀናት ይቀራሉ።

                                               

ሐምሌ ፯

ሐምሌ ፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፶፱ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፶፰ ቀናት ይቀራሉ። በተጨማሪ ሥላሴ በአብርሃም ቤት የተስተናገዱበት ቀን በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የንግሥ በዓል ቀን ነው።

                                               

ሐምሌ ፰

፲፻፺፩ ዓ/ም - በመጀመሪያው የክርስትና ዘመቻ The Crusades ምዕራባዊ ወጥቶ አደሮች በኢየሩሳሌም የትንሳዔ ቤተ ክርስቲያንን Church of the Resurrection – Holy Sepulchre ማረኩ። ቤተ ክርስቲያኑ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትና ያረገበት ሥፍራ ላይ የተሠራ ነው የሚል ዕምነት አለ። ፲፱፻፸፰ ዓ/ም - አሁን በመቀሌ ከተማ ሰማዕታት ሐውልት አጠገብ የሚገኘው ድምጺ ...

                                               

ሐምሌ ፱

፲፯፻፹፪ ዓ/ም- ዲስትሪክት ኦፍ ኮሉምቢያ District of Columbia የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት መቀመጫ ዋና ከተማ ሆነ። ፲፱፻፳፫ ዓ/ም - ዓፄ ኃይለ ሥላሴ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ሆነው ዘውድ በጫኑ በዘጠነኛው ወር የሀገሪቱን የመጀመሪያውን ሕገ መንግሥት በንጉሠ ነገሥቱ፣ አልጋ ወራሹ፣ ጳጳሳቱ፣ መሳፍንቱ፣ ሚኒስትሮቹ እና ባላባቶቹ መኳንንቱም ፈርመውበት በዐዋጅ ተግባር ላይ ዋለ ...

                                               

ሐምሌ ፲፪

ሐምሌ ፲፪ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፲፪ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፲፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፶፬ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፶፫ ቀናት ይቀራሉ።

                                               

ሐምሌ ፲፫

፲፱፻፴፯ ዓ/ም -የዩናይትድ ስቴትስ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዓለም ባንክን The World Bank እና ዓለም አቀፍ ገንዘባዊ ዕድርን International Monetary Fund - IMF የመሠረተውን የብሬቶን ዉድስ Bretton Woods Agreement ስምምነት አፀደቀ ፲፱፻፵፫ ዓ/ም - የዮርዳኖስ ንጉሥ፣ ቀዳማዊ አብዱላ ኢየሩሳሌም ላይ በሚገኝ መስጊድ ውስጥ የዓርብ ጸሎት ላይ እ ...

                                               

ሐምሌ ፲፭

ሐምሌ ፲፭ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፲፭ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፳ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፶፩ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፶ቀናት ይቀራሉ።

                                               

ሐምሌ ፲፯

፲፰፻፲፭ ዓ/ም -ቺሌ የሰውን ልጅ መሸጥ መለወጥ ባርነት ሕገ ወጥ አደረገች። ፲፱፻ ዓ/ም - በሶርያዊው ሃቢብ ይድሊቢ በኩል ኢትዮጵያ በገባው ማተሚያ መኪና ለመጀመሪያ ጊዜ በሕትመት" ጎህ”” የተባለ ጋዜጣ በዚህ ዕለት ታትሞ ወጣ። ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - የሰው ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረቃ ላይ ያረፈባት አፖሎ 11 መንኲራኩር ጠረፈኞቹን ኒል አርምስትሮንግን፣ ኤድዊን በድ ኦልድሪንን እና ማይክል ...

                                               

ሐምሌ ፲፰

ሐምሌ ፲፰ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፲፰ኛው እና የክረምት ፳፫ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፵፰ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፵፯ ዕለታት ይቀራሉ።

                                               

ሐምሌ ፲፱

ሐምሌ ፲፱ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፲፱ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፵፯ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፵፮ ዕለታት ይቀራሉ ። የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግሥ ፣ ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት ኢያሉጣን ከእሳት ውስጥ ያወጣበት ቀን ።

                                               

ሐምሌ ፳

ሐምሌ ፳ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፳ ኛው እና የክረምት ወቅት ፳፭ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፵፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፵፭ ዕለታት ይቀራሉ።

                                               

ሐምሌ ፳፩

ሐምሌ ፳፩ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፳፩ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፳፮ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፵፭ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፵፬ቀናት ይቀራሉ።

                                               

ሐምሌ ፳፫

ሐምሌ ፳፫ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፳፫ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፵፫ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፵፪ ዕለታት ይቀራሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ዕለት ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ታስባለች።

Free and no ads
no need to download or install

Pino - logical board game which is based on tactics and strategy. In general this is a remix of chess, checkers and corners. The game develops imagination, concentration, teaches how to solve tasks, plan their own actions and of course to think logically. It does not matter how much pieces you have, the main thing is how they are placement!

online intellectual game →